Who we are
የቤተክርስቲያኒቱ አላማ፡-
በአሌክሳንደሪያ በቨርጂኒያ ፤ ዲሲና ሜሪላንድ ወንጌልን ለኢትዮጵያውያን በቋንቋቸው ማድረስ የተለወጠ ሕይወት እንዲኖሩ ማስተማር ያለባቸውን የሥነ-ልቦና ችግር ሥራ ማጣት የትዳር ችግር (መፍረስ) እንዲሁም ልዩ ልዩ ችግሮች እንዲፈቱ በምክር በጸሎት መርዳት
የቤተክርቲያኒቱ (ራዕይ)
የቤተክርቲያኒቱ ራዕይ የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል ለትውልዱ በመስበክ እና በማስተማር እግዚአብሔርን የሚፈሩ በጽድቅና በቅድስና ህይወታቸውን የሚመሩ ተተኪ መሪዎችን ማፍራት
ተልዕኮ
የጌታችንና የመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ባዘዘው መሰረት ማቴ 28፤19-20 የምስራቹን ወንጌል መስበክ ይኸውም ኢየሱስ ክርሰቶስ ምድራዊ አገልግሎቱን ሞቱን ትንሳኤውን ደግሞም መምጣቱን ለሚያምኑት የተሰጠውን ህይወት…. የሐ3፡16-17 2ቆሮ 5 ፡16 ያመኑትን እውነተኛና የተለወጠ ሕይወት እንዲኖሩ በማስተማር ደቀመዝሙር ማድረግ እና ለቅዱሳን አገልግሎት ማዘጋጀት 2ተሰ 2፡11-12 2ጴጥ 3፡18 1ቆሮ 12 ኤፌ4፡13-14 ሕብረተሰቡን በሁለንተናዊ የወንጌል አገልግሎት መድረስ ገላ2፡10 1ተሰ 2፡7-8 ተተኪ አገልጋዮች ማዘጋጀት

Church Website
Leadership
Leader Name:
Muluemebet Kebede Seid
Leader Position:
Lead Pastor
Phone:
Leader Email:
Click here to contact Muluemebet Kebede Seid
Mailing Address
700 W Braddock Rd
Alexandria, VA
22302
Alexandria, VA
22302
Carmel Ethiopian Evangelical Church Service Times
SUNDAY SERVICE – 10:30 AM – 12:30 PM
TUESDAY PRAYER – 6:30 PM – 8:30 PM
THURSDAY BIBLE STUDY – 6:30 PM – 8:30 PM
SATURDAY BIBLE STUDY – 5:00 PM – 7:30 PM
It's been more than 5 years since the last service times update. Please make sure to contact the church to confirm service times.
Please contact the church to confirm Service Times or SUBSCRIBE to updates below

Other information
Abide with us
O Holy Spirit of God, abide with us; inspire all our thoughts; pervade our imaginations; suggest all our decisions; order all our doings. Be with us in our silence and in our speech, in our haste and in our leisure, in company and in solitude, in the freshness of the morning and in the weariness of the evening; and give us grace at all times humbly to rejoice in Thy mysterious companionship.

Carmel Ethiopian Evangelical Church listing was last updated on the 10th of October, 2018